🔴የሰውነትህ ብርሃን ዓይንህ ነው || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #aba_gebre_kidan #tiktok #storytime #pfy #parati #Viral #for_you #ፈውስ_መንፈሳዊ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Aba #menfesawi #Fewus_Menfesawi #ርእሰ_ሊቃውንት #Subscribe #Share

Комментарии • 301

  • @Melese942
    @Melese942 10 месяцев назад +3

    እግዝአብ
    ይባርክህ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 2 месяца назад +1

    የስይጣን ትግል በበዛበት ዘመን ፈጣሪ እርስውን ላከልን ሀይማኖታችን ያለጥርጣሪ እድናመልክ ምንጥር አድርገው ነው የሚያስተምሩን እግዚአብሄር ሀያሉ ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማን አባታችን በረከተው ይደርብን❤❤❤❤

  • @khalidalqahtani-pm1wm
    @khalidalqahtani-pm1wm 11 месяцев назад +8

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🎉❤❤🎉❤🎉

  • @selihomlee2426
    @selihomlee2426 8 месяцев назад +1

    መድሃኒያለም ፈቃዱ ቢሆን እና በአካለ ነፍስ ከጉባኤዎ ብሳተፍ በመስቀልዎ ብባረክ ብዬ ተመኘሁ።

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 7 месяцев назад +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ሥላሴ ይሁን

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 9 месяцев назад +14

    ፈጣሬዬ ሆይ በዚህ ጨለማ ግዜ የልብብረሀን አባት ስለሰጠህን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 7 месяцев назад +3

    ቃሐ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 2 месяца назад +1

    ኣባ ጤና ይስጥህ ለኝስ ሊጠቅም

  • @Melese942
    @Melese942 10 месяцев назад +3

    yes

  • @EngudayDagnaw2706
    @EngudayDagnaw2706 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ አባት

  • @yaredabarham
    @yaredabarham 7 месяцев назад +2

    አባ አቡነ አባ መምህርነ በረከትከ ይህድር በላዕሌነ🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን ሚዲያውን እናበረታታ የአባታችንን ትምህርት እንስማ የህይወትን ምግብ እንመገብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +4

    ቃለሂወት ያሰማለን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በለባችን ያኑርልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን የሳልብንን አሜን !!!

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +6

    የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam1332 2 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin Abatchi Egzaber beidme betaga yitibikilin

  • @lidya7924
    @lidya7924 2 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይመስገን

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Год назад +5

    በእውነት አባታችን እንደ እርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ኖ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @Mesenko1
    @Mesenko1 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪዬ ሆይ ተመስገን : ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 3 месяца назад +1

    Amen amen amen egzabhier ymesgen

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Год назад +2

    ይበል ነው እማማላክን ቃለ ህይዎት ያሰማዎት በእውነት መታዴል ነው እግዚአብሔር አምላክ በትክክል ያዴረው በእርሰዎ ላይ ነው !!!እልል ያሰኛን !!!ምንኛ መታዴል ነው ባካል እግረዎ ስር ተቀምጦ ማዳመጥ ?እኛስ ይሔን እድል እምናገኘው መቼ ነው አባታችን ?እረ በጸሎተዎ አስቡን አባታችን ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በሉን ምነው ሳልሰደድ ባውቀዎት ኖሮ አባታችን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ወርቅ ወላድቱ!!!

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 2 месяца назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 года назад +25

    የኔ አባት
    ስለ እኛ ነፍስ መዳን በእውነት ግድ ብሎት በየቀኑ እንደዚህ እንደለፉ
    እግዚአብሔር አምላክ የእርስዎን ድካም አይቶ የሚቀየር( የፀና)ልብ ይስጠን🥲🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +2

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 2 года назад +6

    የማይጠገቡ፡አባት☝️🇻🇳⛪🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @ገብረኤል19
    @ገብረኤል19 5 месяцев назад +4

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን😢😢

  • @fev984
    @fev984 3 месяца назад +1

    Kale hywet yasemaln abatachn 🙏 ♥️

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 2 года назад +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጸጋ በክብር ይጠብቅልን በእውነት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው እኛንም ሰሚ ልቦናን ይስጠን 😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NatanimDesta
    @NatanimDesta 8 месяцев назад +2

    may Virgin saint God mother Mariam bless Ethiopia.

  • @sababogale808
    @sababogale808 Год назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Seble1122
    @Seble1122 11 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በሠማነውን ቅዱስ ቃል 30 60 100 ፍሬን የምናፈራ ያደረገን አሜን

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Год назад +5

    በእየሱስ ስም እንደዚህ አይነት ትምህርት ግን እኔ ብቻ ነኝ ሰማያዊ ምግብ የበላሁ ያህል ሚሰማኝ።በዚህ በመጨረሻው ዘመን እርሶን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን።አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 8 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና

  • @Kasue-k2h
    @Kasue-k2h 3 месяца назад +1

    ኡፍፍ አባቴ የልብ እኮ ኖት

  • @mahtsentugebremedhin8860
    @mahtsentugebremedhin8860 Год назад +3

    አባ የሥጋና ነፍስ ብርሃን ናቸው።በይበልጥ ለነፍስ ብርሃን ናቸው።

  • @ButtukanButtukan
    @ButtukanButtukan 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤️♥️♥️🙏

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን👏👏👏

  • @tube6079
    @tube6079 2 года назад +17

    አቤት አቤት አቤት አባታችንንንንንንንንንንንን የማቱሳላን እድሜ ይስጠልን እንወድሐለንንንንን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +2

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 2 года назад +1

      ENWEDOTALEN*

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ✝️🌹

  • @clmobiles7320
    @clmobiles7320 6 месяцев назад +1

    Qalhywte yasmalne abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 2 месяца назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SerkiLeeen
    @SerkiLeeen 7 месяцев назад +1

    Abbatachen Edmeye na tenna yestelen ye Agalegelot zamanot yerzamelen ❤❤❤❤

  • @elsaestifanos5807
    @elsaestifanos5807 6 месяцев назад +2

    Kale hiwet yesmeana Abona des ylal tmhrtu

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 года назад +10

    መምህሬ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @زهراء-ت05
    @زهراء-ت05 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን ባፀሉቴ አስብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 месяца назад +1

    Egzabeher yemesegen abatachen Amen 🙏

  • @habtemeskelsema7578
    @habtemeskelsema7578 2 года назад +13

    የኔታ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    ለዕርሰ ሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @kidistiabita2283
    @kidistiabita2283 2 года назад +6

    አይ አባ ሁሊ ስሰማዎት ስለኔ የሚያወሩ ይመስለኛል

  • @yirgalemmebrahtu
    @yirgalemmebrahtu Год назад +1

    🙏🙏🙏❤️⛪️❤️⛪️❤️⛪️🌿

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባቴ
    ትምትዎ በሙሉ እንደማርና ወተትየሚጥም ነው

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 5 месяцев назад +2

    Amen Amen kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Год назад +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን የእርስዎን ልፋት አይቶ የተዘጋው ልቦናየን ይከፈትልኝ ሰምቸ የምለወጥበት ልብ ከእኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    አባየ ቃለህወት ያሠማልን አባየ ትምህርትወት ከልብ ነዉ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 года назад +3

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen des yemil temehert 🙏egziabher yetmesgen yihun 🤲⛪❤️

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፈ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 года назад +4

    አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከቶት ይደረብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 2 года назад +1

      @@Hiyawsim አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @shewaneshasmamaw2924
    @shewaneshasmamaw2924 2 года назад +1

    Ewuneti new tesefa tiliki negere new eko calehiyiwoti yasemalini Abatachni

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 года назад +6

    አባየ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን በፀሎተዎ የሰማነውን በልቦናችንያሳድርልን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @Swasewtube8105
    @Swasewtube8105 2 года назад +11

    አባ ሰው አደርጉኛ እኮ ❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመናቸው እግዚአብሔር ያርዝምልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 2 года назад +1

    erejemun edimana tena yistelen betam dink t,t nw

  • @ገብረኤል19
    @ገብረኤል19 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 года назад +1

    Kal hiwotn yasemaln menegesta semayatn ywerselen tsegawen abezto yestowht

  • @tighestababa4322
    @tighestababa4322 2 года назад +1

    Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen Amen.Amen 🙏 ♥ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @bisrataraya9589
    @bisrataraya9589 2 года назад +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tadilukas2747
    @tadilukas2747 2 года назад +10

    ያቆይልን እየጠበቅን ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 8 месяцев назад +2

  • @kelomanjaro968
    @kelomanjaro968 2 года назад

    አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @etsubdabessa3959
    @etsubdabessa3959 2 месяца назад +1

    Erjem edmy yestlen

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 2 года назад +8

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 года назад +7

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🤲🙏 ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @abebinatube770
    @abebinatube770 2 года назад

    አባታችን ያቆይልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን 👏👏

  • @eydae9369
    @eydae9369 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 2 года назад +6

    እሜን ቃለህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት። ያሰማልን። አባታችን

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 2 года назад +15

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን። አሜን ፫

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 2 года назад +5

    አቤቱ አንተን የሚያዩ አይኖችን ስጠን ለአባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 года назад +1

    Egham yesemanwen belebonachn yasaderben

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 2 года назад +3

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 2 года назад +1

    qalahiwatini yasamalingi yagaligiloti Zamanotini yarijimilini

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +7

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ የተማርነውን በልቡናችን ያሳድርብን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በሚያውቀው ልብ የለኝም 😢 የተዋህዶ ኦሮቶዶክስ ቤተሰቦች ኑ ተማሩ ሼርርርር❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @zebalkhomari277
      @zebalkhomari277 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @galaxyapp9808
    @galaxyapp9808 2 года назад +4

    ላባትልችን እድሜ ይስጥልን የድንግል ልጅ!!!

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 года назад +12

    ቃልሂወትን ያሰማልን አታታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @yilmamegerssa9352
    @yilmamegerssa9352 2 года назад +1

    በረከቶ ይደርብን። የኔታ።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 2 года назад +8

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሰምተን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን የእሱና የእናቱ ፍቅር በልቦናችንን ይፃፍልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад +23

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
    እንዲሁም በልፋት ቀርፃችሁ በጥራት ለምታቀርብልን የአባ የመንፈሳዊ ልጆች እግዚአብሔር ዋጋችሁ ይስጣችሁ ያክብርልን ከሁሉም በላይ በጣም ጥራት አለዉ ካሜራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእዉነት እንወዳችኋለን❤🌹🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @tigabuabaye
      @tigabuabaye 10 месяцев назад

      ​@@Hiyawsimtjg

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 3 месяца назад +1

    Kal hwet yasemaln abona❤❤❤👍👍👍⛪⛪⛪🍇🍇🍇💡💡💡

  • @sndayoaberha6132
    @sndayoaberha6132 2 года назад

    ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድመና ጤና ይስጥልን ኣባታችን

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 2 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 4 месяца назад +1

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብን አሜን//፫

  • @mashoohalluuhalluu5819
    @mashoohalluuhalluu5819 2 года назад

    Qalhiyoot yasemalin abatachin rajim idimee kexenagaa fexarii yanurachuu

  • @bziahuteshager8966
    @bziahuteshager8966 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ የሰማነውን ለህይወት ያደረገልንን እድሜ ይሰጠዮት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን...እንኳን ለፃድቁ አባታችን አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ"የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት " የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ እንቃወም። ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen Abatachin

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 2 года назад +8

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን